የጽ/ቤቱ ራዕይ /Vision/
በ2022 የባህልና ኪነጥበብ ዘርፍን በማላቅ ከቀዳሚ የከተማችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ብልፅግና መሠረቶች አንዱ ማድረግ ፡፡
በ2022 የባህልና ኪነጥበብ ዘርፍን በማላቅ ከቀዳሚ የከተማችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ብልፅግና መሠረቶች አንዱ ማድረግ ፡፡
የክ/ከተማችን እና የከተማችንን ሕዝብ ባህላዊ፣ኪነ ጥበባዊ፣ታሪካዊ እና ተፈጥሮአዊ መስህቦችን በማጥናት፣ በመጠበቅ፣ በማልማት፣ በማስተዋወቅና ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ እና የከተማችንን መልካም ገጽታ በመገንባት ዘላቂ የሆነ፣ማህበራዊና ምጣኔ ሀብታዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ ነው፡፡
ጥራት ያለው የቤት አቅርቦት ፣
ብዝሀነትን ማክበር፣
እንግዳ ተቀባይነት፣
ግልጽነትና ተጠያቂነት ፣
ለለውጥ ዝግጁነት፣
የላቀ አገልግሎት ፣
አሳታፊነት
ሙያዊ ብቃትን ማሳደግ