በልደታ ክ/ከተማ የባህልና ኪነጥበብ ጽ/ቤት ዋና ዋና አገልግሎቶች
- 1.በባህል እሴቶች፣ የዕደ ጥበብ ሀብቶችና ቋንቋዎች ልማት ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የእደ ጥበብ ማህበራት እንዲደራጁ የተለያዩ ሙያዊ ድጋፍችን መስጠት
- እደ ጥበብ ዘርፍ ሥልጠና መስጠት
- የባህል/በዕደ ጥበብ ምርቶች አውደ ርዕይ የማዘጋጀት አገልግሎት
- አዲስ የብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት
- እድሳት የብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት
- በጠቃሚ የባህል እሴቶችን በማኅበረሰቡ ዘንድ የማስረፅና የብዛ ባህል አካታች ስራዎች አገልግልሎት
- የአሉታዊ መጤ ባህሎች እና መከላከከል ስልጠናና የግንዛቤ ማስጨበጫ አገልግልሎት
- ህዝባዊና መንግስታዊ ከተማ አቀፍ የባህል ቀናትና ሁነቶች ከበራ
- 2. የቅርስ ጥናት፣ ጥበቃና አስተዳዳር ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
- 3.የመረጃ ሀብቶች ማሰባሰብ፣ ማደራጀትና አገልግሎት ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የሪፈረንስ(የንባብ አገልግሎት)
- የውሰት፤አገልግሎት
- 4. የኪነጥበብ ሃብቶች ልማት፣የመድረኮችና የኩነት ዝግጅት ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የኪነ-ጥበብ የዕይታዊ ጥበባት ኤግዝቢሽን ማዘጋጀት አገልግሎት
- የስነጹሁፍ ምሽት አገልግሎት
- የኪነጥበብ ውድድር ማዛጀት አገልግሎት
- የኪነ-ጥበብ በክ/ከተማ ደረጃ ኩነቶችን ማስተባበር
- 5. የኪነጥበብ ኡንዱስትሪ ማበልፅግና ማስፋፋት ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የኪነ-ጥበብ አዲስ የብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት መስጠት
- የኪነ-ጥበብ የሙያ ብቃት እድሳት አገልግሎት መስጠት
- በኪነ-ጥበብ ዘርፉ ለተሰማሩ አካላት ሙያዊ ሥልጠና መስጠት