የእደ ጥበብ ማህበራት እንዲደራጁ የተለያዩ ሙያዊ ድጋፍችን መስጠት
• በአካል ቀርቦ ማመልከት የሚችል
• የከተማዋ ነዋሪ የሆነ
• የተሰማራበትን የእደ ጥበብ ዘርፍ የሚሠራውን የሥራ ለማሳየት/ለማስጐብኘት ፈቃደኛ የሆነ
• በማህበር ለመደራጀት ሙያዊ ድጋፍ ፍላጐት ያለው
እደ ጥበብ ዘርፍ ሥልጠና መስጠት ፣
• አገልግሎት ፈላጊው ህጋዊ የአገልግሎት ፍላጐት ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
• የሥልጠና ዳሰሣ ቅድመ ጥናት ላይ ፍላጐትን ማስፈር
• የሥልጠና ቦታ፣ የሥልጠና ጊዜ እና ሠልጣኞችን የሚያመቻች
• ሥልጠናው መውሰድ
• በወሰዱት ስልጠና ላይ የታዩትን ጠንካራና ደካማ ጐኖች ላይ በቃል ወይም በአስተያየት መስጫ ቅፆች ላይ ለማስፈር ፈቃደኛ የሆነ
የባህል/በዕደ ጥበብ ምርቶች አውደ ርዕይ የማዘጋጀት አገልግሎት ፣
• ህጋዊ ደብዳቤ ማቅረብ/ በግለሰብ፣ በማኅበር፣ በመንግሰት እና መንግስታዊ ያልሆነ ተቋም መሆኑን የሚገልጽ /፣
• የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል/የዘመኑ ግብር የተገበረ/
• ፖስፖርት ወይም መታወቂያ
• የሚቀርቡ ምርቶችን በዝርዝር ማቅረብ
• አውደ ርዕዩ የሚዘጋጅበትን ቦታ ቀን ማሳወቅ
አዲስ የብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት/
• የተቋሙ ባለቤት የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም መንጃ ፈቃድ ከዋናው ጋር የተገናዘበ ፎቶ ኮፒ
• ሁለት /3X3/ መጠን ያላቸው በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የተነሳው የባለቤቱ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
• በዘርፉ የተቀመጠውን የአገልግሎት ክፍያ የሚፈጽም፣
• ተቋሙ ቋሚ አድራሻ ያለው፣
• በባህል ዘርፍ ሙያዊ ድጋፍ ለሚፈልጉ እና ለተቋማቸው የሱፐርቪዠን አገልግሎት ለሚፈልጉ፣
እድሳት የብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት
• ነባር ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት በፋይሉ ከነበሩት መረጃ የጎደሉትን ማሟላት
በጠቃሚ የባህል እሴቶችን በማኅበረሰቡ ዘንድ የማስረፅና የብዛ ባህል አካታች ስራዎች አገልግልሎት
• አገልግሎት ፈላጊው ህጋዊ የአገልግሎት ፍላጐት ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
• የሥልጠና ዳሰሣ/የባህል አካታች ስራዎች ቅድመ ጥናት ላይ ፍላጐትን ማስፈር፣
• የሥልጠና ቦታ፣ የሥልጠና ጊዜ እና ሠልጣኞችን የሚያመቻች/የባህል አካታች ስራዎች/፣
• ሥልጠናው መውሰድ፣
• በወሰዱት ስልጠና/የባህል አካታች ስራዎች ላይ የታዩትን ጠንካራና ደካማ ጐኖች ላይ በቃል ወይም በአስተያየት መስጫ ቅፆች ላይ ለማስፈር ፈቃደኛ የሆነ
የአሉታዊ መጤ ባህሎች እና መከላከከል ስልጠናና የግንዛቤ ማስጨበጫ አገልግልሎት

መልዕክትዎን ይላኩ