image
image
image
image
image

​"የጥበብ ስጦታ ለኢትዮጵያ ከፍታ!" በሚል መሪ ቃል የሚከበረው 17ኛው አዲስ የኪነጥበብ ፌስቲቫል በመስቀል አደባባይ በደመቀ ሁኔታ ተካሄደ።

መጋቢት 7, 2018
በከሰአት ውሎ በክ/ከተሞች መካከል የተካሄደው አጫጭር ድራማ እና ከፍተኛ ፍክክር የታየበት የሰርከስ ውድድር በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል። ​የከተማችንን ውበት በኪነጥበብ መነጽር ለመመልከት፣ የከያኒያንን ድንቅ ስራዎች ለመታደም እና በባህል እሴቶቻችን ለመዝናናት ከመጋቢት 05 እስከ 07/2018 ዓ.ም ድረስ በመስቀል አደባባይ ይገኙ። ጥበብን ከአዲስ አበባ ልብ ጋር አዋህደን የምናከብርበት ልዩ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ!

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች

የባህልና ኪነ-ጥበብ ጽ/ቤት
የማዕከል አመራሮቻችን
  • የባህልና ኪነ-ጥበብ ጽ/ቤት
  • ህዳር 22, 2018
የባህልና ኪነ-ጥበብ ጽ/ቤት
ዶክተር ሂሩት
  • የባህልና ኪነ-ጥበብ ጽ/ቤት
  • ሀምሌ 22, 2018